top of page
2 ሰአታት - ጀማሪ የአሽከርካሪዎች ትምህርት
በራስ መተማመንን በፍጥነት ለመገንባት የተራዘመ የማሽከርከር ትምህርት። ሁለት ተማሪዎች ይህንን ትምህርት አብረው መውሰድ ይችላሉ።
2 hr2 hrCustomer's Place
120 የካናዳ ዶላር
CA$120
Service Description
ለደረጃ 5 የመንገድ ፈተና በሚዘጋጁበት ወቅት ጥልቅ ልምምድን፣ ፈጣን ክህሎትን ለማዳበር እና የተሻለ አቅም ለማዳበር የሚረዳ ትምህርት። ክፍል ጊዜዉ በሁለት ተማሪዎች (እንደ ጓደኞች፣ ባለትዳሮች፣ ወይም የቤተሰብ አባላት ያሉ) በመቀያየር ሊጋሩ ይችላሉ። አንዱ ተማሪ ሲያሽከረክር ሌላው ለመማር ይመለከተዋል፣ ከዚያ ይቀያየራሉ፣ ይህም የበለጠ ዘና ያለ እና ውጤታማ ተሞክሮ ይፈጥራል። ሁለት ተማሪዎች ሲኖሩ፣ ትምህርቱ የሚጀምረው እና የሚያልቀዉ በአንድ ቦታ ነው።
Cancellation Policy
ከ24 ሰዓታት በታች የሚሰረዝ ቀጠሮ ተቀባይነት አይኖረዎም።
Contact Details
2047304103
aksumdrivingschool@gmail.com
Brandon, MB, Canada
bottom of page
